#የህዳሴዉ_ግድብ_የጀግናዉ_ሀዉልት_ነዉ!!💚💛❤️
የ ህዳሴ ግድቡን ስናስብ መቼም ምርጡን ጀግናችንን የህዳሴዉን አባት ኢንጅነር ስመኘው በቀለ አንዘነጋዉም
ያ ጀግና ኢንጅነር እኮ ለሀገሩ እውቀቱን ጊዜዉን ሲልም ክቡር ህይወቱንም ጭምር የሰጠ ነዉ አንተ ጀግናችን ሆይ ለኛ ብረሀን ማየት አንተ ጠፍተህ ስለዋልክልን ሁሉ እናመሠግናለን የልፋትህ ዉጤትና የተዉክልን አደራ እዉን ሊሆን ቀርቧል አንተም ሁሌም ብሄራዊ ጀግናችን ነህና አንረሳህም በልባችን ፀንተህ ትኖራለህ
💚💛❤️ ነብስህን ይማረዉ ጀግናዉ ኢንጂነር ስመኘዉ በቀለ💚💛❤️ 🙏
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ