እኔ ግን የትግራይ እናት ታሳዝነኛለች እድሜ ልኳን ልጆቿን በጦርነት እንደተነጠቀች እንደገበረች
ጥቂት አካላት የፖለቲካ ስልጣን ወንበራቸዉን አንቀዉ ሲቆምሩ የምሥኪን እናት ልጆችን እርስ በርስ ያዋጓቸዋል እርሥ በርሥ ያጨካክኗክኗቸዋል ወንድም ወንድሙን ገሎ ጀግና ላይባል ለናቱ የዘላለም ሀዘንን ከማዉረሥና ለራሡም ፀፀት ከማቆየት በቀር ትርፍ የለዉም
ሀዘናችን በዛ ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን 😭
@ዳaniሞoni
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ