ወዳጄ ሁሉም ሠዉ አንድ አይደለም በዚህች ኮንትራት አለም እንደ መልካችን ባህሪያችንም ይለያያል ያለለት ለመልካምነትና ለበጎ ስራ ተለይቶ በምድር ሠላሙን በሠማይ ደሞ የዘለዐለም ቤቱን ይሠራል ያላለለት ደሞ ከሁለት አጥ ሆኖ የፀፀትን ማቅ ይለብሳል ዳሩ በሠማይ ፀፀት የለም እንጂ ☺️
ታዲያ ምንግዜም ገጣሚዉ እንዳሉት
ፅድቅና ኩነኔ ቢኖሩም ባይኖሩም
ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም
መልካም ነገር ሠርተን ደሥተኛ ህይወትን እንኑር
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ