ማክሰኞ 19 ጃንዋሪ 2016


የመልካም ሠዉ መልኩ ማንን ይመሥላል መልሡ እኔን አንተን አንቺን ሁላችንንም ነዉ ።
መልካም መሆን ለራሥ ነዉ መልካምነት በመልካም መልሶ ይከፍልና።
ለመልካምና ለጥሩ ነገር ለፍተዉ ለኔ ብቻ ከሚል ከንቱነት ርቀዉ ለሚጥሩና ለሚለፉ ጥቂቶች የጀግንነትን ማዕረግ ጀባ ብንላቸዉ በራሡ ለጥሩ ሥራቸዉ እዉቅና መሥጠት ነዉና "ጀግኖች እንበላቸዉ"
"መልካም የምንሠራበት የምናይበት
ሠናይ በዐል ይሁንላችሁ "


ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ