ማክሰኞ 19 ጃንዋሪ 2016

ዶክተር በላይ አበጋዝ
ለኢትዮጵያዊያን የልብ ህሙማን በተለይም በህፃንነት እድሜያቸዉ በልብ ህመም ለሚሠቃዩ
ወገኖች የህክምና እርዳታዉን በአገር ዉሥጥ እንዲያገኙ ለተጉትና ሌሎችንም ለጥሩ ሥራቸዉ ከጎናቸዉ በማሠለፍ ለዋሉት መልካም ሥራቸዉ ምሥጋና ሢያሥቸራቸዉ የጀግንነት ማዕረግ ያሠጣቸዋል እኛም ስለሠሩት መልካም ነገር ሁሉ እናመሠግንዎታለን ሲልም በታሪክም መልካም ቦታን ይዘዋልና "ጀግናችን ብለንዎታል"

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ