እሑድ 17 ጃንዋሪ 2016

ኢትዮጵያዊነት

ሠላም ፍቅር አንድነትን እንዲሁም ነፃነቴን አጥብቄ የምሻ ዘር ሀረጌ ሢመዘዝ ኦሮሞ አማራ ትግሬ ወ .ዘ.ተ ያልሆነ  ሁሌም ብሄርን አንግቦ የሚነሳን ዘረኝነት ስቃወም ልክ የማይኖረኝ ዘር ሀረግ ብሄሬም አሸናፊ የሌለዉ ፍቅር የሆነና  ብሄርተኝነትና ዘረኝነት ያለዉን ክፋት ካልገባቸዉ በተለየ ከተረዱት እኩል የገባኝ ንፁሕ ኢትዮጵያዊ ነኝ ።
    "  ብሄሬ ኢትዮጵያዊነት ነዉ "
             "ኢትዮጵያ    ለዘለዐለም    ትኑር"

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ