***ምቀኛ አታሳጣኝ*****
መልካም እየሠራሁ ሥኖር በዚች ምድር
ምን ቢበድሉኝም ሁሉን እያልኩ ይቅር
ሀይማኖቴን መርህ አድርጌ ሥታትር
ከክፋት መልካምን ለማድረግ ሥሞክር
መቼም መልካም መሆን ፈፅሞ እንዳይከብደኝ
እንዳልሥት መንገዴን እንዲያመላክተኝ
ሁልጊዜ ሥፀልይ ላምላኬ የምለዉ
ይህን ሁሉ ተግባር ለመፈፀም ሥጥር
ከጎኔ ያልተለየኝ በታደለዉ ምግባር
አንድ እርሡ ነዉና እኔን ያበረታኝ
አጋዤ ነዉና እርሡን አትንጠቀኝ
ጉልበቴ ነዉና ከኔ አታርቅብኝ
መልካም ደግ ፍፁም መሆን እንዳይከብደኝ
እባክህ ፈጣሪ እርሡን ጠብቅልኝ
ባይባልም ቅሉ ለርሡ እየለመንኩኝ
ዘወትር እላለሁ ምቀኛ አታሳጣኝ
በdaኒ ad
መልካም እየሠራሁ ሥኖር በዚች ምድር
ምን ቢበድሉኝም ሁሉን እያልኩ ይቅር
ሀይማኖቴን መርህ አድርጌ ሥታትር
ከክፋት መልካምን ለማድረግ ሥሞክር
መቼም መልካም መሆን ፈፅሞ እንዳይከብደኝ
እንዳልሥት መንገዴን እንዲያመላክተኝ
ሁልጊዜ ሥፀልይ ላምላኬ የምለዉ
ይህን ሁሉ ተግባር ለመፈፀም ሥጥር
ከጎኔ ያልተለየኝ በታደለዉ ምግባር
አንድ እርሡ ነዉና እኔን ያበረታኝ
አጋዤ ነዉና እርሡን አትንጠቀኝ
ጉልበቴ ነዉና ከኔ አታርቅብኝ
መልካም ደግ ፍፁም መሆን እንዳይከብደኝ
እባክህ ፈጣሪ እርሡን ጠብቅልኝ
ባይባልም ቅሉ ለርሡ እየለመንኩኝ
ዘወትር እላለሁ ምቀኛ አታሳጣኝ
በdaኒ ad
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ