ረቡዕ 6 ጃንዋሪ 2016

ስጡኝ”

ዛሬዬን ብትወስዱ ከእጄ ቀምታችሁ
ነገን አልናፍቅም ስጡኝ እባካችሁ
ነገዬን ውሰዱ እንኩ ብትፈልጉ
ዛሬዬን ግን ስጡኝ
በቅጥ ልኑርና ልሙተው በወጉ፡፡

በሜሮን ጌትነት

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ